1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አሜሪካን እና ህገወጥ ስደተኞች

ማክሰኞ፣ ሰኔ 12 2004

እስራኤል አፍሪቃዉያን ስደተኞችን ወደየመጡበት ለመመለስ የማስገደዷ ዜና ተነግሮ ሳያባራ፤ በተቃራኒዉ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ወደአሜሪካ ሲገቡ እድሜያቸዉ ከ16ዓመት በታች የነበሩ ህገወጥ ስደተኞች ጊዜያዊ የመኖሪያ እና የሥራ ፈቃድ

https://p.dw.com/p/15Hxm
ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማምስል AP

እንዲያገኙ መፍቀዳቸዉ ተሰምቷል። ይህም ከስምንት መቶ ሺህ በላይ ህገወጥ ስደተኞችን እንደሚጠቅም ነዉ የተገለፀዉ። በርካታ ኢትዮጵያዉያንና ኤርትራዉያን ህገወጥ ስደተኞችም የዚሁ ህግ ተጠቃሚዎች መሆናቸዉን የህግ ባለሙያ ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል። የፕሬዝደንት ኦባማን ዉሳኔ ሪፐብሊካኖች አልደገፉትም።

 አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ