1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አሜሪካዊው ካፕተን ከባህር ላይ ወንበዴዎች አገታ ነጻ ስለመውጣታቸው፣

ሰኞ፣ ሚያዝያ 5 2001

በሶማልያ የባህር ላይ ወንበዴዎች ታግተው የቆዩት አሜሪካዊው «ካፕተን» ሪቸርድ ፊሊፕስ፣ በትናንትናው ምሽት ከእገታ ነጻ ወጡ።

https://p.dw.com/p/HVsb
ትናንት ከባህር ላይ ወንበዴዎች አገታ ነጻ የወጡት አሜሪካዊው የንግድ መርከብ ካፕተን፣ ሪቸርድ ፊሊፕስ፣ምስል AP

የአሜሪካ ልዩ ኃይል አነጣጥሮ ተኳሾች 3 ቱን ሶማልውያን አጋቾች ነጥለው የገደሉ ሲሆን 4ኛው የባህር ላይ ወንበዴ በአሜሪካ ወታደራዊ ቁጥጥር ሥር ይገኛል። እርምጃው እንዲወሰድ መመሪያ የሰጡት ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ፣ አካባቢውን ከባህር ላይ ወንበዴዎች ለማጽዳት ፣ ከሌሎች ሀገራት ጋር ተባብረው እንደሚሠሩ ቃል ገብተዋል። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ---

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ፣

ሸዋዬ ለገሠ፣

Shewaye Legesse

►◄