1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አሜሪካ እና የመካከለኛ ምስራቅ የሰላም ጥያቄ

ሐሙስ፣ ኅዳር 9 2003

በእስራኤል እና በፍልስጤማውያን መካከል ለጊዜው የተቋረጠው ውይይት እንደገና እንዲጀምር እስራኤል በምዕራባዊው ዳርቻ የጀመረችውን የሰፈራ ግንባታ ለሶስት ወራት እንድታቆም ዩኤስ አሜሪካ ጠይቃለች።

https://p.dw.com/p/QCqw
ምስል picture alliance / dpa

በምላሹ ከየዩኤስ አሜሪካ መንግስት የጸጥታ ጥበቃ ዋስትና እንደሚሰጣቸው እና ተዋጊ አይሮፕላኖችን እንደሚቀርብላቸው ፕሬዚደንት ኦባማ አስታውቀዋል። ኔታንያሁ የሰፈራው ግንባታ ይቁም የሚለው ያሜሪካውያኑ ጥያቄ ካሁን በኋላ እንደማይቀርብ ከዩኤስ አሜሪካ መንግስት የጽሁፍ ማረጋገጫ ይፈልጋሉ። ዩኤስ ፍልስጤማውያኑን ሳታስቆጣ ይህን ልታደርግ አትችልም።

ክሌመንስ ፈርንኮት

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ