1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ

ዓርብ፣ ጥቅምት 4 2009

ሰሞኑን በኢትዮጵያ መንግስት የወጣዉ  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ  በሀገሪቱ ህገ መንግስት የተደነገጉ ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን የሚጥስ ነዉ ሲሉ አንድ የህግ ባለሙያ ገለፁ ።

https://p.dw.com/p/2RCc1
Äthiopien Tote bei Anti-Regierungs-Protesten in Bishoftu
ምስል DW/Y. Gegziabher

state of emergency in eth - MP3-Stereo

የህግ ባለሙያ አቶ ዘላለም ክብረት እንደገለፁት አዋጁ ለመብት ተሟጋቾችና ህገመንግስቱ መብቴን ያከብርልኛል ለሚሉ ሁሉ አሳዛኝና ከዚህ በፊት ይፈፀሙ ለነበሩ የመብት ጥሰቶች ህጋዊ መልክ የሰጠ ነዉ ብለዋል።