1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አሸባብና የኬንያ አዲስ ስልት

Shewaye Legesseሐሙስ፣ ታኅሣሥ 5 2004

ሶማሊያ የገባዉ የኬንያ ጦርና አጋሮቹ ጥቃታቸዉን ከማጠናከር ያገዳቸዉ ዝናብ በመቆሙ ወደታጣቂዎቹ ይዞታ ዘልቀዉ እንደሚገቡ አመለከቱ።

https://p.dw.com/p/13Td4
አሸባብና የኬንያ አዲስ ስልትምስል dapd

 ቀደም ሲል ከዝናቡ ጋ ተያያዥ ችግሮች ርምጃዉን እንደገቱ ያመለከቱት ከኬንያ ጋ የተባበረዉ የሶማሊያ ሚሊሺያ ቃል አቀባይ ሞሐመድ ኢብራሂም ፋራህ፤ ሁኔታዉ አሁን መለወጡን አስረድተዋል። በሶማሊያ የአሸባብን ታጣቂዎች ለማጥቃት ስልት መቀየሯን ያመለከቱት የኬንያ ጦር ቃል አቀባይ በበኩላቸዉ ታጣቂዉ ቡድን አሁን ግራ ገብቶታል ይላሉ።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ