1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አሽተን በአፍሪቃ

ሐሙስ፣ ግንቦት 12 2002

የሶማሊያ የባህር ላይ ወንበዴዎችን ለፍርድ በማቅረብ ሂደት ላቅ ያለ ሚና የምትጫወተው ኬንያ የሚሰጣት ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የአውሮፓ ህብረት ጠየቀ ።

https://p.dw.com/p/NSsg
አሽተን በአፍሪቃምስል Picture alliance/dpa

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ካትሪን አሽተን መርከብ ጠላፊዎችን ለፍርድ ለምታቀርበው ለኬንያ ዓለም ዓቀፉ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አስታውቀዋል ። በሁለት ቀናት የኬንያ ጉብኛቸው ማጠቃለያ ላይ ይህን ያሉት አሽተን ታንዛኒያና እና ሲሸልስ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ይፈልጋሉ ።

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ