1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አበይት ጉባኤዎች በአፍሪቃ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 26 2004

አፍሪቃ ላይ የሚያተኩረዉ ዓለም ዓቀፍ የኤድስና የአባላዘር በሽታዎች ጉባኤ ICASA ከትናንት በስተያ አዲሲ አበባ ዉስጥ ተከፍቷል።

https://p.dw.com/p/S0OG
ምስል picture alliance/dpa

ጉባኤዉ አፍሪቃ ዉስጥ አንዴ ፈረንሳይኛ ሌላ ጊዜ ደግሞ በእንግሊዝኛ ተናጋሪ አገር አስተናጋጅነት ይካሄዳል። የ16ኛዉ የዚህ ጉባኤ አስተናጋጅ ኢትዮጵያ ከስድስት አገሮች ተወዳድራ ነዉ የተመረጠችዉ። በጉባኤዉ ከአንድ መቶ በላይ አገሮች የመጡ ተሳታፊዎች ሲገኙ፤ ለዚሁ ተግባር ታስቦ በተገነባ የስብሰባ አዳራሽ ጉባኤዉ እየተካሄደ ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ