1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አቦሸማኔዎች ቁጥራቸዉ ተመናምኗል፤

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 12 2009

በኢትዮጵያ የሚገኙ ብርቅዬ የዱር አራዊት እና ዉጤቶቻቸዉ ሕገወጥ ንግድ መበራከቱ ተገለፀ። ወደተለያዩ ሃገራት በተለይ ደግሞ ወደ አረብ ሃገራት በሚደረገዉ በዚህ  ሕገ ወጥ ንግድ ምክንያትም አብዛኞቹ ብርቅዬ የዱር አራዊት ቁጥር ከጊዜ ወደጊዜ እየቀነሰ መሄዱ እየተነገረ ነዉ።

https://p.dw.com/p/2Ufgw
Artenschutz in Zentralasien Gepard
ምስል Morteza Eslami

Ber AA (Cheetahs in Danger) - MP3-Stereo

      
 ከዱር እንስሳቱ መካከል በተለይም ዓይን የሚስበዉ  የአቦሸማኔ ዝርያ ቁጥር ቀንሶ አሁን  ከሺህ የማይበልጥ ብቻ መትረፉ ተመልክቷል። ኢትዮጵያ ዉስጥ አቦሸማኔን ጨምሮ ዝርያቸዉ እየተመናመነ ለሚገኘዉ የዱር እንስሳት ጥበቃ እንዲደረግ ተቆርቋሪዎች ጥሪ እያቀረቡ ነዉ።  ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ