1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አነጋጋሪው የጀርመን ብሔረተኛ ፓርቲ NPD

ማክሰኞ፣ ጳጉሜን 1 2003

ከትናንት በስተያ በጀርመኑ የ Mecklenburg-Vorpommern ፌደራዊ ክፍለ ግዛት በተካሄደ ምርጫ ፣ መፍቅሬ ናዚ የሚባለው የጀርመን ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ በጀርመንኛው ምህፃር NPD ለሁለተኛ ጊዜ የምክር ቤት መቀመጫ ለማግኘት የሚያበቃ ድምፅ ማግኘቱ እዚህ ጀርመን እያነጋገረ ነው ።

https://p.dw.com/p/RkBo
ኤርቪን ሴለሪንግምስል dapd

NPD የጀርመንን ህገ መንግሥት የሚፃረር ፓርቲ ነው ሲሉ የሚከራከሩት ዋና ዋናዎቹ የጀርመን ፓርቲዎች ፤ ከዚህ ቀደም ሲያደርጉ እንደቆዩት ሁሉ ፓርቲው እንዲታገድ ዳግም ጥሪ ማስተላለፍ ጀምረዋል ። የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን የዚህን ፓርቲ መርሆችና ፣ ፓርቲው እንዲታገድ የተደረጉ ጥረቶችንና ሙከራዎቹም ያልሰመሩበትን ምክንያት ይመለከታል ።

ሂሩት መለሰ
ሸዋዪ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ