1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አንድ ክሊኒክ በአንድ ጊዜ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 14 2001

ለወገኖቻቸዉ እሳቸዉ በዉጪዉ ዓለም ያስተዋሉትን የህክምና እርዳታ ለማዳረስ የሚጥሩ ኢትዮጵያዊት ናቸዉ።

https://p.dw.com/p/GM4h
...ህክምና ለሁሉም
...ህክምና ለሁሉምምስል AP Photo

ወይዘሮ ሙሉሰዉ ያየህ ይራድ ይባላሉ፤ ባደጉባት ብቸና የሰዉ የጤና አገልግሎት እጦት ባህር ተሻግረዉ በሞላላቸዉ ምድር ሰዎች የሚፈልጉትን ህክምና ሲያገኙ ሲያስተዉሉ የራሳቸዉ ወገኖች ችግር እረፍት ነሳቸዉ። ግብረ-ሰናይ ድርጅት አቋቁመዉ የአቅማቸዉን ለማድረግ አንድ ርምጃ ጀምረዋል።