አወዛጋቢዋ ኢየሩሳሌም፤ የአንዲት ከተማ ታሪክ በሥዕል | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 07.12.2017

ራድዮ

አወዛጋቢዋ ኢየሩሳሌም፤ የአንዲት ከተማ ታሪክ በሥዕል

ኢየሩሳሌም ከጥንት ከተሞች አንዷ ናት፤ በዚያም ላይ አወዛጋቢ። ለአይሁድ፣ ክርስቲያኖች እና ሙስሊሞች ኢየሩሳሌም ቅድስት ከተማ ናት። በዚህም ምክንያት እስከዛሬ በከተማዋ ጉዳይ ጭቅጭቅ አለ።