1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አወዛጋቢው የሶሪያ ወቅታዊ ይዞታና የዓረቡ ዓለም አስተያየት

ሰኞ፣ ጥር 28 2004

የሶሪያውን ውዝግብ ሰላማዊ እልባት ማግኘት ባለመቻሉ፣ በፕርዚዳንት በሺር አል አሰድ አገዛዝ ላይ ተጨማሪ እርምጃ ይወሰድ ዘንድ የቀረበውን ረቂቅ ውሳኔ ፤ ሩሲያና ቻይና ድምጽን በደምፅ የመሻር መብታቸው፣ውድቅ ካደረጉት ወዲህ ፣ ጉዳዩ ብዙ በማነጋገር ላይ ነው።

https://p.dw.com/p/13y9e
ምስል Reuters

11 ወራት የሆኑት ፤ የሶሪያውን ውዝግብ ሰላማዊ እልባት ማግኘት ባለመቻሉ፣ በፕርዚዳንት በሺር አል አሰድ አገዛዝ ላይ ተጨማሪ እርምጃ ይወሰድ ዘንድ  የቀረበውን ረቂቅ ውሳኔ ፤ ሩሲያና ቻይና ድምጽን በደምፅ የመሻር መብታቸው፣ውድቅ ካደረጉት ወዲህ ፣ ጉዳዩ ብዙ በማነጋገር ላይ ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ ፣ የዐረብ አገሮች ስሜትና አስተያየት ምን ይመስላል ? የስዑዲውን ዘጋቢያችንን ነቢዩ ሲራክን በስልክ አነጋግሬው ነበር ---ከእርሱ መልስ እንጀምር---

ነብዩ ሲራክ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሃመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ