1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አውዳመትና ቱሪዝም

ዓርብ፣ ሚያዝያ 14 2003

ኢትዮዽያ በተለይ በአውዳመት ሰሞን ቱሪስቶች በብዛት ይጎበኝዋታል።

https://p.dw.com/p/RJqi
ምስል picture alliance/dpa

በርካታ የተለያዩ ሀገራት ቱሪስቶች በገና ላሊበላን፤ በጥምቀት ጎንደርን፤ በትንሳዔ ደግሞ አክሱምን እንደሚጎበኙ መረጃዎች ያሳያሉ። ቱሪዝምና አውዳመት ኢትዮዽያ ላይ ቁርኝት አላቸው ቢባል ያስኬዳል። ተከታዩ የጌታቸው ተድላ ዘገባ ከዚሁ ጋር የተያያዘ ነው።

ጌታቸው ተድላ

መሳይ ማሞ