1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«አይ ኤስ»ን የሚቀላቀሉት አውሮጳውያን ቁጥር መጨመር

ሐሙስ፣ መስከረም 15 2007

በሶርያ እና በኢራቅ የሚንቀሳቀሱትን የ«አይ ኤስ» ተዋጊዎች የሚቀላቀሉት አውሮጳውያን ቁጥር ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ በአንድ ሶስተኛ መጨመሩን የአውሮጳ ኅብረት የፀረ ሽብርተኝነት ክፍል አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/1DKEJ
Dschihadistische Kämpfer
ምስል DW/S. Dörhage

ባለፈው ሰኔ ወር 2000 የነበረው «አይ ኤስ» ን የተቀላቀሉት አውሮጳውያን ቁጥር በአሁኑ ጊዜ ወደ 3,000 የተጠጋበት ድርጊት ኅብረቱን አሳስቦታል። የአውሮጳ ኅብረት አሳሳቢ ያላለውን ወረርሽኝ በተመለከተ የብራስልሱን ወኪላችን ገበያው ንጉሤ በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ