1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ ምክር ቤትና አዳዲስ ባለስልጣናት

ዓርብ፣ መስከረም 21 2003

በግንቦት 2002ዓ,ም በተካሄደዉ ብሄራዊ ምርጫ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መንበሮቹን ገዢዉ ፓርቲ የያዘበት አዲሱ ምክር ቤት የፊታችን ሳምንት ሥራዉን አንድ ብሎ ይጀምራል።

https://p.dw.com/p/PSMk
ምስል DW

ገዢዉ ፓርቲ ጎልቶ ለሚታይበት ለዚህ የምክር ቤት ዘመንም አዳዲስ ባለስልጣናት እንዲሚመረጡ እየተነገረ ነዉ። ወደስቱዲዮ ከመግባታችን ቀደም ብዬ የአዲስ አበባዉ ወኪላችንን ታደሰ እንግዳዉን በስልክ በዚህ ላይ አነጋግሬዋለሁ።

ታደሰ እንግዳዉ፤ ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ