1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ ትልቁ የጀርመን ጥምር መንግሥት

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 7 2006

በጀርመን ምክር ቤታዊ ምርጫ ከተካሄደ ከሶስት ወራት በኋላ የክርስቲያን ዲሞክራቲክ ህብረት፣ በምሕፃሩ ሲ ዲ ዩ እና የክርስቲያን ሶሻል ህብረት፣ በምሕፃሩ ሲ ኤስ ዩ፣ እንዲሁም፣ የሶሻል ዲሞክራት ፓርቲ፣ በምሕፃሩ ኤስ ፒ ዲ አንድ ትልቅ ጥምር መንግሥት ለመመሥረት የሚያስችላቸውን ሰነድ ዛሬ ተፈራረሙ።

https://p.dw.com/p/1Aaan
ምስል Reuters

በጀርመን ታሪክ ውስጥ አንድ ትልቅ ጥምር መንግሥት ሲመሠረት ያሁኑ ሦስትኛው ሲሆን፣ አንጌላ ሜርክል ነገ በጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት፣ ቡንድስታግ ውስጥ እንደገና መራሒተ መንግ/ስት ሆነው ይመረጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። ሕዝቡ ከአዲሱ ትልቅ ጥምር መንግ/ሥት ምን ይጠብቃል?

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ