1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ የሳውዲ ዐረቢያ የአሰሪና ሰራተኛ ህግ

ሰኞ፣ ሐምሌ 6 2001

የሳውዲ ዐረቢያ ከፍተኛ የህግ አርቃቂና አስፈጻሚ አካል የአል ሹራ ምክር ቤት የቤት ውስጥ ሰራተኞችን መብት የሚከላከል መብት አጸደቀ።

https://p.dw.com/p/Ioo0
ምስል AP

ይህ የአሰሪና ሰራተኛ ህግ በሁለቱ ወገኖች መካከል ሊኖሩ ስለሚገባቸው መብትና ግዴታ መርህ የሚያመላክት እንደሚሆን ተስፋ ተጥሎበታል። አዲሱን ህግ በተመለከተ ወኪላችን ነቢዩ ሲራክ ያነጋገራቸው አንዳንድ በሳውዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ግን ህጉ ብዙም ለውጥ ያመጣል ብለው አይጠብቁም።

ነቢዩ ሲራክ/አርያም ተክሌ