1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ የሸንገን ቪዛ አስጣጥ ደንብ

ሰኞ፣ መጋቢት 27 2002

አባል ሐገራት እስከ ዛሬ በሐገራቸው ህግ መሠረት ሲሲጡ የቆዩት የሸንገን ቪዛ ከዛሬ ጀምሮ በአንድ ወጥ ደንብ ተተክቷል ።

https://p.dw.com/p/Mnhr

ሀያ አምስት ሐገራትን ያካተተው የድንበር አልባው የሸንገን ቪዛ አሰጣጥ አዲሱ ደንብ ግልፅ እና ለአሰራርም አመቺ መሆኑ ከወዲሁ ተነግሯል ። በአዲሱ ደንብ ለቪዛው ጥያቄ የሚቀርብ ማመልከቻ በሁሉም አገር ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ ሲያደርግ ቪዛውን ለተከለከለ ግለሰብም አቤት የማለት መብል ያሰጣል ። ገበያው ንጉሴ

ገበያው ንጉሴ

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ