1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ የአማርኛ ሶፍትዌር

ረቡዕ፣ ሰኔ 9 2002

በአማርኛ ኮምፕዩተርን መጠቀም የሚያስችለው የማይክሮሶፍት ሶፍት ዌር ለኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች ከቀረበ ወደ ሁለት ወራት ገደማ ተቆጥሯል ።

https://p.dw.com/p/NsZg

ለመሆኑ ይህ ሶፍት ዌር ምንድነው ? ተጠቃሚውስ እንዴት ሊገለገልበት ይችላል ? እንዴትስ ያገኘዋል ? የዛሬው ሳይንስና ህብረተሰብ ዝግጅት አንዱ ትኩረት ነው ።

የኤሌክትሪክ ኃይል ዕጥረት ላለባት ለአፍሪቃ ኒዩክልየር አማራጭ የኃይል ምንጭ መሆን አለመሆኑን የሚመለከት ቅንብርመ ተሰናድቷል ።

መሳይ መኮንን ፣ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሂሩተ መለሰ