1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ የእስራኤል ህግ እና የፍልስጤማውያን ተቃውሞ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 7 2002

በዮርዳኖስ ወንዝ ምዕራባዊ ዳርቻ የሚኖሩ ፍልስጤማውያን እስራኤል በዚሁ አካባቢ ካለሁነኛ የመኖሪያ ፈቃድ የሚኖሩ ፍልስጤማውያንን ለማስወጣት ባወጣችው ህግ አንጻር ተቃውሞ አካሄዱ።

https://p.dw.com/p/MxDZ
ምስል picture alliance/dpa

በአዲሱ ህግ መሰረት፡ የእስራኤል ጦር ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውን ፍልስጤማውያን ካካባቢው ማስወጣት ይችላል። እስራኤል ህጉን መሳሪያ በማድረግ ፍልስጤማውያንን በብዛት ካካባቢው ለማጋዝ ትጠቀምበታለች ሲሉ ከፍልስጤማውያን ጎን የእስራኤል የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድኖች እና የዐረብ ሊግ ብርቱ ወቀሳ አሰምተዋል። ነቢዩ ሲራክ

ነቢዩ ሲራክ/አርያም ተክሌ