1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ የኦባማ ስልት ለአፍጋኒስታን

ረቡዕ፣ ኅዳር 23 2002

ዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የአፍጋኒስታን አዲስ ስልታቸውን ትናንት ይፋ አድርገዋል ። ፕሬዝዳንት ኦባማ ሰላሳ ሺህ ተጨማሪ የአሜሪካን ጦር ወደ አፍጋኒስታን እንደሚዘምት አስታውቀዋል ።

https://p.dw.com/p/Kp9N
ፕሬዝዳንት ኦባማምስል AP

ይኽው የአሜሪካን ጦር በመጪዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ ገብቶ ከአስራ ስምንት ወራት በኃላ መውጣት እንደሚጀምርም ተናግረዋል ። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል ።

አበበ ፈለቀ ፣ ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ