1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ የኮት ዲቯር መንግስት

ቅዳሜ፣ የካቲት 20 2002

ያለፉት ሁለት ሳምንታትን ኃይል የታከለበት ተቃውሞ ሰልፍ የተካሄደባት ኮት ዲቯር ጠቅላይ ሚንስትር ጊዮም ሶር ባለፈው ማክሰኞ የካቲት አስራ ስድስት አሲስ ያቋቋሙትን መንግስት አስተዋወቁ።

https://p.dw.com/p/MEhV
የኮት ዲቯር ጠቅላይ ሚንስትር ጊዮም ሶሮምስል DPA

የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ሎውሮ ግባግቦ በየካቲት ወር መጨረሻ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረውን ምርጫ ወደ ግንቦት ለማስተላለፍ በማሰብ የሀገሪቱን መንግስትና ነጻውን አስመራጭ ኮሚሽን ከሁለት ሳምንት በፊት ነበር የበተኑት።

ኡርዙላ ኖጎሱ/አርያም ተክሌ