አዲሱ የጎርጎሮሳዉያኑ 2010 አ.ም23 ታኅሣሥ 2002ዓርብ፣ ታኅሣሥ 23 2002በአዉሮጻዉ ህብረት ዋና ከተማ በሆነችዋ በብራስልስ የአዉሮጻዉያኑ አዲስ አመት ትናንት እኩለ ለሊት ላይ በተለያዩ አደባባዮች በደማቅ ሁኔታ ተከብሮአል።https://p.dw.com/p/LIQBምስል picture-alliance / dpa / Stockfoodማስታወቂያያለፈዉ የአዉሮጻዉያኑ አመት አለም በፊናንስ ቀዉሱ ምክንያት ትልቅ ጉዳት የደረሰበት አመት በመሆኑ ከነቀዉሱ በሰላም ተሸኝቶ የያዝነዉ አዲስ አመትን በደስታ፣ በተስፋ ተቀብለን፣ ችግሮችን በመቋቋም፣ ጠንክረን መስራት፣ አለብን ሲሉ መንግስታት ማሳሰባቸዉ ተገልጾአል። ገበያዉ ንጉሴ ከብራስልስ ዘገባ አድርሶልናልገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰ፣ ነጋሽ መሃመድ