1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲስ አበባ፤ ሲጋራ ማጤስ መታገዱ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 28 2008

ኢትዮጵያ ዉስጥ ሕዝብ በሚያዘወትራቸዉ አካባቢዎች ሲጋራ እንዳይጤስ በመከልከል አዲስ አበባ ሁለተኛዋ ከተማ ሆናለች።

https://p.dw.com/p/1IjKC
ምስል James Jeffrey

[No title]

የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በከተማይቱ ዉስጥ ሕዝብ በሚያዘወትራቸዉ ሥፍራዎች ሲጋራ እንዳይጤስ በቅርቡ አግዷል።ኢትዮጵያ ዉስጥ ሕዝብ በሚያዘወትራቸዉ አካባቢዎች ሲጋራ እንዳይጤስ በመከልከል አዲስ አበባ ሁለተኛዋ ከተማ ሆናለች።ከዚሕ ቀደም በመቀሌ ከተማ ሕዝብ በተሰበሰበባቸዉ አካባቢዎች ሲጋራ እንዳይጤስ ተከልክሏል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ያነጋገራቸዉ የርዕሠ-ከተማይቱ ነዋሪዎች እንደሚሉት ሲጋራ ማጤስ መከልከሉ ጥሩ ነዉ።አስተዳደሩ ሕጉን ገቢራዊ እንዲያደርግ አደራ ብለዋልም።ዝርዝሩን አብረን እንስማዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ