1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲስ አዉሮፕላን በአዲስ አበባ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 3 2004

ድሪም-ላይነር ቦይግ 787 የተሰኘዉ የአዉሮፕላን ዓይነት ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ለአይታ ቀርቧል

https://p.dw.com/p/13S8h
ቦዬንግ 787ምስል DPA




የአዲስ አበባ አዉሮፕላን ማረፊያ ዛሬ ከአዲስ አዉሮፕላን ጋር ተዋዉቃለች።የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአምስት አመት በፊት ያዘዘዉ ድሪም-ላይነር ቦይግ 787 የተሰኘዉ የአዉሮፕላን ዓይነት ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ለአይታ ቀርቧል።የኢትዮጵያ አየር መንገድ የገዛዉን አዉሮፕላን ገና አልተረከበም። የአዉሮፕላኑን አይነት ለማስተዋወቅ አዲስ አበባ ያረፈዉን አዉርፕላን ከተመለከቱት ጋዜጠኞቹ ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ አንዱ ነዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ