1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

አዲስ የግል ራዲዮ ጣቢያ  በአዲስ አበባ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 4 2009

በFM ሞገድ የሚያሰራጨዉ ራዲዮ ጣቢያ በዕለቱ የ24 ሰዓት አገልግሎት እንደሚሰጥ መስራቾቹ አስታዉቀዋል። «አሐዱ»ራድዮ ጣብያ በ 24 ሰዓት ዉስጥ የሰዓቱ ሙሉ የዜና እወጃ እንዳለዉ የጣብያዉ ሥራ አስኪያጅ ተናግረዋል። ጣብያዉ ከሃገር ዉስጥ እና እና የዓለም ዘቀፍ ዜናዎችን ያቀርባል።

https://p.dw.com/p/2gLWO
Äthiopien Eröffnung Ahadu Radio
ምስል DW/Y. G. Egziabhare

(Beri.AA) Neu UKW Radio in AA - MP3-Stereo

«አሐዱ» የተባለ አዲስ የግል ራዲዮ ጣቢያ ትናንት ከአዲስ አበባ ማሰራጭት  ጀመረ።በFM ሞገድ የሚያሰራጨዉ ራዲዮ ጣቢያ በዕለቱ የ24 ሰዓት አገልግሎት እንደሚሰጥ መስራቾቹ አስታዉቀዋል።የጣቢያዉ ባለቤት ኤዲስ ቴለር የተባለ የመድረክ አቀናባሪና አዘጋጅ ኩባንያ ነዉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ