1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዳዲስ ተሿሚዎችና የካቢኔው አወቃቀር እንድምታ፣

ሐሙስ፣ ኅዳር 20 2005

vየኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ፤ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ፤ ጠ/ሚንስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ያቀረቧቸውን የ 5 ሥራ አስፈጻሚ መ/ቤቶች ኀላፊዎችን ሹመት ማጽደቁ ተነገረ። በጸደቀው ሹመት መሠረት ፣ ዶ/ር ቴድሮስ አድኀኖም፣ አዲሱ

https://p.dw.com/p/16srG
ምስል CC-BY-SA- World Economic Forum

የአገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሆነዋል። ከዚህ ቀደም ከተሾሙት ም/ሚንስትር ሌላ ፣ 2 አዳዲስ ም/ጠ/ሚንስትሮች በዛሬው ዕለት ሹመቱ ጸድቆላቸዋል። ዮሐንስገ/እግዚአብሔር ዘገባ ልኳል።

ሳይሟላ የከረመው ሹመት አሁን ድምዳሜ ማግኘቱ ፣ ለአገሪቱ አመራር ያለው እንድምታ ምን ይሆን? የአፍሪቃው ቀንድ አካባቢ የፖለቲካ ጉዳዮች ተንታኝ አቶ ዩሱፍ ያሲን--

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ