1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አድማ በባሕርዳር

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 1 2009

በባሕር ዳር ከቤት ያለመዉጣት አድማ መመታቱ ተሰማ። አድማዉ የተጠራዉ ቢሾፍቱ ከተማ ሊከበር በተዘጋጀዉ የኢሬቻ በዓል የሞቱ ወገኖችን ለማሰብ መሆኑ ነዉ የተመለከተዉ።

https://p.dw.com/p/2R85P
Integration von Behinderten in Afrika Kinder auf dem Land
ምስል DW/J. Jeffrey

Bahir dar-Strike /M M T - MP3-Stereo


በባሕር ዳር ከቤት ያለመዉጣት አድማ መመታቱ ተሰማ። አድማዉ የተጠራዉ ቢሾፍቱ ከተማ ሊከበር በተዘጋጀዉ የኢሬቻ በዓል የሞቱ ወገኖችን ለማሰብ መሆኑ ነዉ የተመለከተዉ። የዓይን እማኞች እንደገለፁት ዛሬ የከተማዋ እንቅስቃሴ በጣም ቀዝቅዞ ነዉ የዋለዉ። ሱቆች ተዘግተዋል። አድማዉ  የተጠራዉ ለአምስት ቀናት ነዉ። ዛሬ ከቀትር በኋላ ወደ ባሕርዳር በመደወል ነዋሪዎችን አነጋግረን ነበር።   


አዜብ ታደሰ 
ነጋሽ መሐመድ