1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አግልግሎትና ተጠያቂነት

ረቡዕ፣ ነሐሴ 20 2007
https://p.dw.com/p/1GLtf
ምስል picture alliance/dpa

[No title]

የመልካም አስተዳደር፤ የተጠያቂነት እጦትና የማሕበራዊ አገልግሎት ችግርን የዳሰሰ ዉይይት አዲስ አበባ ዉስጥ ተካሒዷል።ቂርቆስ ክፍለ-ከተማ በተደረገዉ ዉይይት ላይ የሕብረተሠቡን የተለያዩ ክፍሎች የወከሉ ሰዎች ተካፍለዋል።መልካም አስተዳደርና ተጠያቂነትን ማስፈን፤ በቅርቡ የሚጠናቀቀዉ የተባበሩት መንግሥታት የዓመአቱ የልማት ግብ ካቀፋቸዉ ዕቅዶች ሁለቱ ናቸዉ። ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ