1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አጠቃላይ ምርጫ በኬንያ

ሰኞ፣ የካቲት 25 2005

በኬንያ አጠቃላይ ምርጫ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን፤ ቢያንስ 15 ሰዎች መገደላቸውን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። ከአምስት ዓመታት ቀደም ብሎ በኬንያ ተካሄዶ የነበረውን የምርጫ ውጤት ተከትሎ በተቀሰቀሰ ሁከት ከ1 ሺህ በላይ ሰዎች መገደላቸው የሚታወስ ነው።

https://p.dw.com/p/17qKB
በኬንያ መራጮች ሰልፍ ሲጠብቁ
Kenia Wahlen Warteschlangeምስል Reuters

ዛሬ በኬንያ የተካሄደውን አጠቃላይ ምርጫ ወደ ሁለተኛው ርዕሰ ጉዳያችን ነው።  ስቱዲዮ ከመግባቴ ቀደም ብሎ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ የፀጥታ ጥናት ተቋም ከፍተኛ ተመራማሪ ዶክተር ሠለሞን አየለን ደውዬ አነጋግሬያቸዋለሁ።  በኬንያ አጠቃላይ ምርጫ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን፤ ቢያንስ 15 ሰዎች መገደላቸውን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። ከአምስት ዓመታት ቀደም ብሎ በኬንያ ተካሄዶ የነበረውን የምርጫ ውጤት ተከትሎ በተቀሰቀሰ ሁከት ከ1 ሺህ በላይ ሰዎች መገደላቸው የሚታወስ ነው። የዛሬውን ምርጫ ከአምስት ዓመታት ቀደም ብሎ ከተካሄደው ምርጫ ጋ ሲያነፃፅሩት ምን ልዩነት አለው? በመጀመሪያ ለዶክተር ሠለሞን  ያነሳሁላቸው ጥያቄ ነበር፤  እንዲህ በማብራራት ይቀጥላሉ።
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ