1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃና የልማት ርዳታው ጉዳይ

ዓርብ፣ ግንቦት 29 2000

ልክ ከአንድ ዓመት በፊት በኢንዱስትሪ የበለጸጉት የቡድን ስምንት አባል ሀገራት በጀርመን የሀይሊንገንዳም ከተማ ባካሄዱት ዓቢይ ጉባዔ ለአፍሪቃ ከፍተኛ የልማት ርዳታ ለመስጠት ቃል ገብተዋል። ርዳታው በተለይ በአፍሪቃ ኤድስን፡ ወባንና የሳምባ ነቀርሳን ለመታገያ እንዲውል የታሰበ ነው። እና መንግሥታቱ በርግጥ ቃላቸውን ጠብቀው ይሆን?

https://p.dw.com/p/EEey
የሀይሊንገንዳም ጉባዔ ተሳታፊዎች
የሀይሊንገንዳም ጉባዔ ተሳታፊዎችምስል AP