1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃና ጸረ ኤድሱ ትግል

ቅዳሜ፣ ነሐሴ 3 2000

በኤድስ አንጻር የተጀመረው ትግል መሻሻል እያሳየ የተገኘበትን ሁኔታ ፍራንክፉርተር አልገማይነ ጋዜጣ አዎንታዊ ሂደት ብሎታል።

https://p.dw.com/p/EwS8
ጄኮብ ዙማ
ጄኮብ ዙማምስል AP

የሙስና ክስ የተመሰረተባቸው የደቡብ አፍሪቃ ገዢው የአፍሪቃውያን ብሄረተኞች እንቅስቃሴ መሪ ጄኮብ ዙማ ችሎት፡ የብሪታንያውያን ዕለታዊ ዘ ኢንዲፔንደንት እንደሚለው፡ በህግና በፖለቲካ መካከል ያለውን ውስብስብ ሁኔታን አጉልቶዋል።