1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃዉያን በቻይና

ረቡዕ፣ ሐምሌ 22 2001

ቻይና ከአፍሪቃ ጋ ያላትን የምጣኔ ሃብታዊ ትስስር ብቻ ሳይሆን ፖለቲካዊ ጉድኝትም እያጠናከረች መሄዷ ይታያል።

https://p.dw.com/p/IziB
አፍሪቃዉያን በቻይና የንግድ ጉባኤምስል picture-alliance/ dpa

በርካታ ቻይናዉያን በትምህርት፤ በንግድና በተለያዩ ጉዳዮች ወደልዩ ልዩ አገሮች ገብተዉ የመሥራትና የመኖራቸዉን ያህል ታዲያ አፍሪቃዉያኑም በምድረ ቻይና ተበራክተዉ መታየታቸዉ ተለምዷል። ቋንቋቸዉንም አቀለጣጥፈዉ በርካቶች እንደሚናገሩት ይወራል። እንዲህ ቢባልም ግን አፍሪቃዉያኑ ችግር አይገጥማቸዉም ማለት አይደለም።

ቤርታይን ቶማስ/ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ