1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃ፥ ረሐብና የመሪዎችዋ ዕቅድ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 25 2005

በመሪዎቹ እንደሚሉት አዲስ በነደፉት ሥልት መሠረት ሚሊዮኖችን የሚያሰቃየዉን ረሐብን እንደ ጎሮጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር እስከ 2025 ዓመት ድረስ ከአፍሪቃ ያጠፋሉ።

https://p.dw.com/p/190fF
ARCHIV - Die zweijährige Tsclaha, die nur sechs Kilogramm wiegt, isst am 24.07.2005 in einem Ernährungszentrum im nigerianischen Maradi im Rahmen einer Therapie einen Mehlbrei. Nach der verheerenden Dürrekatastrophe in Somalia und Kenia im vergangenen Jahr bahnt sich in Afrika ein neues Hungerdrama an. Betroffen ist der Westen der Sahelzone. Allein in Niger und Mauretanien litten bereits sechs Millionen Menschen Hunger, und auch in Mali und im Tschad sei die Lage bedrohlich, sagte Ralf Südhoff, Leiter des Berliner Büros des Welternährungsprogramms (WFP), der Nachrichtenagentur dpa. EPA/STR (zu dpa 0260 am 27.01.2012) +++(c) dpa - Bildfunk+++
«ከ8 ዓመት በኋላ አፍሪቃ ዉስጥ ረሕብ አይኖርም» መሪዎቹምስል picture-alliance/dpa

የአፍሪቃ ሕዝብን በየአመቱ የሚገድል እና የሚያሠቃየዉን ረሐብን ለማጥፋት የሚረዳ አዲስ ሥልት መየቀየሳቸዉን አዲስ አበባ ዉስጥ ተሰብስበዉ የነበሩት የአፍሪቃ ሐገራት መሪዎች አስታወቁ።ትናንት ተሠብስበዉ የነበሩት የአስራ-አምስት የአፍሪቃ ሐገራት ርዕሳነ-ብሔራትና መራሕያነ-መንግሥታት ባወጡት የጋራ የአቋም መግለጫ የረሐብ ዋናዉ ምክንያት የመርሕ (የፖለሲ) ችግር መሆኑን አምነዋል። መሪዎቹ እንደሚሉት አዲስ በነደፉት ሥልት መሠረት ሚሊዮኖችን የሚያሰቃየዉን ረሐብን እንደ ጎሮጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር እስከ 2025 ዓመት ድረስ ከአፍሪቃ ያጠፋሉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ




ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ