1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃ በአዉሮጻዉያኑ 2009አ.ም

ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 17 2002

ትኩረት በአፍሪቃ ጥንቅራችን ሊጠናቀቅ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት በቀረዉ በአዉሮጻዉያኑ 2009 አ.ም በአፍሪቃ ምን አበይት ነገር ተከስቶ እንደ ነበር በጥቂቱ ያወሳል።

https://p.dw.com/p/LE5C
ምስል DW

ሊጠናቀቅ አምስት ቀናት በቀረዉ በአዉሮጻዉያኑ 2009 አ.ም በአፍሪቃ ምን ዐበይት ድርጊቶች ተከናወኑ ?ድርቅ፣ ጦርነት፣ ግጭት፣ የፖለቲካ አለመረጋጋት ፣ የአፍሪቃ ቀንድ ዋንኛ መለያ ሆነዉ ዉጥረቱ ሌላውንም ዓለም ሲያሳስብ ነው የከረመውl። በአዉሮጻዉያኑ 2009ዓ.ም የአፍሪቃን ዐበይት ክንውኖች ወደ ኋላ መለስ ብሎ የሚያስቃኘን ዝግጅት አለን ። በዓመቱ ዉስጥ የአዉሮጻ ጋዜጦች ስለ አፍሪቃ በገጾፃቸዉ ምን አስፍረዉ እንደነበር የሚመለከት ሌላም ዘገባ አለን ያድምጡ!

ታደሰ እንግዳዉ፣ ይልማ ሃይለሚካኤል

ተከሌ የኋላ