1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃ በዓለም አቀፍ ጋዜጦች እይታ

ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 25 2000

፩) የአውሮጳ ኅብረት የግብርና ፖሊሲ በአፍሪቃ ገበሬዎች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳርፎዋል። ፪) የደቡብ አፍሪቃ የወደብ ሠራተኝ ለዚምባብዌ መንግስት የጦር መሳሪያ የጫነች አንድ የቻይና መርከብን አናራግፍም ባሉበት ድርጊታቸው ከዚምባብዌ ሕዝብ ጋር ያላቸውን ትብብርና ድጋፍ አሳይተዋል።

https://p.dw.com/p/E0gO
የመንግስት ለውጥ ፈላጊው የዚምባብዌ ሕዝብ
የመንግስት ለውጥ ፈላጊው የዚምባብዌ ሕዝብምስል AP