1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃ፤ ዴሞክራሲና ልማት

ዓርብ፣ ጥቅምት 18 2009

በጥናቱ መሠረት አፍሪቃ ባለፉት ዓመታት ብዙ መሻሻል ብታሳይም የሕዝቧን ፖለቲካዊና ምጣኔ ሐብታዊ ፍላጎት ለማርካት አሁንም ብዙ ይቀራል

https://p.dw.com/p/2RqeW
Symbolbild Libyen Algerien Ägypten Maghreb Nordafrika
ምስል Fotolia/Elenathewise

(Beri.AA) Demokratie in Afrika-ISS Studie - MP3-Stereo

የአፍሪቃ የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ጅምር አኸጉሪቱን ለማልማት የሚኖረዉን አስተዋፅኦ የገመገመ ጥናታዊ ፅሁፍ አዲስ አበባ ዉስጥ ቀርቦ ዉይይት ተደርጎበታል። በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ ISS ተብሎ የሚጠራዉ የፀጥታ ጥናት ተቋም ያደረገዉ ጥናት እንዳመለከተዉ የአፍሪቃ ልማት ከዴሞክራሲያዊዉ ሥርዓት ግንባታ ጋር በእጅጉ የተቆራኘ ነዉ።በጥናቱ መሠረት አፍሪቃ ባለፉት ዓመታት ብዙ መሻሻል ብታሳይም የሕዝቧን ፖለቲካዊና ምጣኔ ሐብታዊ ፍላጎት ለማርካት አሁንም ብዙ ይቀራል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ