1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍቃሬ ናዚዎችና የጀርመን እርምጃ

ሐሙስ፣ ጥር 24 2004

ጀርመን ውስጥ ከዛሬ 12 ዓመት በፊት አንስቶ እስከ ዛሬ 5 ዓመት ድረስ የውጭ ዝርያ ባላቸው ሰዎችና በአንድ ፖ ሊስ ላይ ለተፈፀሙ ግድያዎች ተጠያቂ የሆኑትን አፍቃሪ ናዚዎች ማወቅ ያልተቻለበትን ምከንያት የማያጣራ የፓርላማ ኮሚሽን እንደሚመሠረት በቅርቡ ይፋ ሆኗል።

https://p.dw.com/p/13pFD
German neo-nazis clash with police outside a train station in Frankfurt, Germany, Wednesday, May 1, 2002. Some 300 neo-nazis arrived earlier by train for a demonstration, while police forces were trying to separate them from leftist counter-protestors.
ፖሊስ አፍቃሪ ናዚዎችን ሲያግድምስል AP

የጀርመን ካቢኔ በበኩሉ አፍቃሪ ናዚዎችን የሚመዘግብና   የሚከታተል በሔራዊ ተቋም አንዲመሰረት የሚጠይቀውን ረቂቅ ህግ እፅድቋል ። የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን  ትኩረትነው።

ሂሩት መለሠ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ