1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«አተት» እና የመከላከያው ዘዴ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 12 2008

አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት፣ በምህፃሩ «አ ተ ት» ባንዳንድ የሀገሪቱ ክልሎች እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ሲትረስ የተባለው የግል ኩባንያ ሁለት ሚልዮን አኳ ታብስ የተባለ የውኃ ማከሚያ ማከፋፈሉን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/1Jl7n
Äthiopien PK zur Wasserhygiene
ምስል DW/Y. G. Egziabhare

[No title]

የኩባንያው አመራር፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚንስቴር እና የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ተወካዮች ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ሕዝቡ ውኃን በማከም ራሱን እንዲንከባከብ አሳስበዋል።


ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ