1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢራን እና አከራካሪው የአቶም መርሃ ግብርዋ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 10 2002

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢራን የተከለችውን የአቶም መርሃ ግብር በጥርጣሬ ነው የሚመለከተው።

https://p.dw.com/p/KBGE
ምስል AP

የኢራን አመራር የሀገሩን የኑክልየር መርሃግብር ለሰላማዊው አገልግሎት፡ ብሎም ለኃይል ማመንጫው ተግባር ብቻ እንደሚጠቀምበት በተደጋጋሚ የሚያሰማውን ሀሳብ በተለይ ምዕራቡ ዓለም በፍጹም አያምነውም።

ኡልሪኽ ፒክ/ይልማ ሀይለሚካኤል

አርያም ተክሌ/ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ