ኢራን እና የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ማስጠንቀቂያ7 ጥቅምት 2000ሐሙስ፣ ጥቅምት 7 2000የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ጆርጅ ዳብልዩ ቡሽ በዋይት ሀውስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት አከራካሪውን የኢራን የአቶም መርሐ ግብርን በተመለከተ በሰጡት አስተያየታቸው፡ የኢራን የአቶም መርሐ ግብር ዓላማ ሰላማዊ እንዳልሆነ በድጋሚ በማስታወቅ ሶስተኛ የዓለም ጦርነት እንዳይነሳ አስጠነቀቁ። ይህ እውን እንዳይሆን የሚሻ ሁሉ ኢራን የአቶም ቦምብ እንዳታመርት ለማከላከል አስፈላጊውን ርምጃ እንዲወሰድም አሳስበዋል። የብቸኛዋ የዓለም ኃያል መንግስት መሪ በhttps://p.dw.com/p/E87dፕሬዚደንት ቡሽምስል APማስታወቂያ�ራን አኳያ ይህን የመሰለ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ ሲያሰሙ ይህ የመጀመሪያ ጊዜ ነው።