1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያና በ 8 ዐበይት ጉዳዮች ላይ ያተኮረው የዓእማቱ ግብ፣

ሐሙስ፣ መስከረም 13 2003

የኢትዮጵያ የገንዘብና የኤኮኖሚ ልማት ሚንስትር ደኤታ ፣አቶ አህመድ ሻዲ፤ በሚመጡት 5 ዓመታት፣ መንግሥታቸው፣

https://p.dw.com/p/PLA2
የዩኒቨርስቲ ግንባታ በናዝሬት፣ምስል picture-alliance/dpa

«የዕድገትና የለውጥ አቅድ» በሚለው መርኀ-ግብሩ፣ በሁሉም መስክ የዓእማቱን ግብ ያሳካል ሲሉ ማስታወቃቸውን ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳው

ሒሩት መለሰ