1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያና አዲሱ የአሜሪካ አምባሳደር

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 7 2002

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር እንዲሆኑ የታጩትን አሜሪካዊ ዲፕሎማት ሹመት በቅርቡ ያፀድቃል ተብሎ እየተጠበቀ ነዉ።

https://p.dw.com/p/L3vF
የአሜሪካ ው.ጉ መስሪያ ቤትምስል flickr / NCinDC

ፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ ለአምባሳደርነት ያጩዋቸዉ ዲፕሎማት ዶናልድ ቡስም በተለያዩ ሐገራት በአምባሳደርነት ያገለገሉ ዲፕሎማት ናቸዉ።በኢትዮጵያ የቀድሞዉ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ዴቪድ ሼን እንደሚሉት አዲሱ አምባሳደር የአሜሪካና የኢትዮጵያን የአንድነትና የልዩነት መርሆችን አጣጥመዉ የመስራት ሐላፊነት አለባቸዉ።የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ተጨማሪ ዘገባ አለዉ።

ኣበበ ፈለቀ ፣ ነጋሽ መሀመድ

ሂሩት መለሰ