1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያና የምግብ ዋስትናዋ

ሰኞ፣ ግንቦት 18 2006

ኢትዮጵያ አዎንታዊ ዕድገት ብታስመዘግብም፣ አሁንም የምግቡ ዋስትና ዝቅተኛ ከሆነባቸው ሃገራት መደዳ ነው የምትቆጠረው። በግምት፣ ከየሦስቱ ኢትዮጵያዊ አንዱ ከድህነት አፋፍ ስር እንደሚኖር ነው የዓለም ምግብ ድርጅት ዘገባ ያሳየው።

https://p.dw.com/p/1C5vS
ምስል picture-alliance/dpa

ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ይዞታ አስተማማኝ ለማድረግ የጀመረችው ጥረት ሂደት የዛሬው የውይይት ዝግጅታችን ያተኮረበት ጉዳይ ነው።


አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ