1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያና 2 ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ያደረጉላት የዕዳ ሥረዛ፣

ሰኞ፣ ነሐሴ 2 2003

ኢትዮጵያ፤ የውጭ እርዳታና ብድር በአመዛኙ የምታገኘው ከ 2 መሠረታዊ ምንጮች ፣ ማለት መንግሥት ለመንግሥት በሚደረግ የጋርዮሽ ስምምነት ፤ እንዲሁም ከ 2 በላይ የሆኑ መንግሥትታት በጋራ ፤ በልማት እርዳታም ሆነ ብድር በመስጠት የሚተባበሩበት አሠራር መሆኑን የገንዘብና የኤኮኖሚ ልማት ሚንስቴር ጠቁሞአል።

https://p.dw.com/p/Relo
ምስል AP Graphics/DW Fotomontage

የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ፣ ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ፤ ከገንዘብና የኤኮኖሚ ልማት ሚንስቴር ያገኘውን ዜና ጠቅሶ ባጠናቀረው ዘገባ ላይ እንደገለጠው፤ 2 ድርጅቶች፣ የኢትዮጵያን የዕዳ ጫና አንስተውላታል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ