1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያን የተመለከተ ስብሰባ በአውሮጳ ምክር ቤት፡

ማክሰኞ፣ መጋቢት 6 2003

በአውሮጳ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና የልማት ርዳታ አጠቃቀም ላይ የተወያየ ስብሰባ ትናንት ተካሄደ።

https://p.dw.com/p/R9Pd
የአውሮጳ ምክር ቤት፡ምስል DW

የአውሮጳ ምክር ቤት አባል እና የአውሮጳ የአፍሪቃ የከራይብ እና የፓሲፊክ አካባቢ ሀገሮች ህብረት ተባባሪ ፕሬዚደንት ልዊ ሚሼል የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሂውመን ራይትስ ዎች ተጠሪ ተሳታፊዎች ነበሩ።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ