1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በዱባይ-ፊልም

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 6 2003

በፊልሙ ላይ እንደተጠቀሰዉ በየአመቱ ሃያ ሺሕ ያሕል ኢትዮጵያዉያን ወጣት ሴቶች ሥራ ፍለጋ ይሰደዳሉ

https://p.dw.com/p/RHyv
ዛሬ ተማሪ ናቸዉ---ነገስ?ምስል DW


ከኢትዮጵያ በቤት ሠራተኝነት ለመቀጠር ወደ ዱባይ የተሰደደች አንዲት ኢትዮጵያዊት ወጣት ሥለ ገጠማት ችግር የሚተርክ ፊልም እዚሕ ጀርመን ሐገር በመታየት ላይ ነዉ።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል እንደሚለዉ የወጣቷ ታሪክ ሥራ ፍለጋ ወደ ተለያዩ ሐገራት የሚሠደዱ ኢትዮጵያዉያን በተለይም ወጣት ሴቶች የሚያጋጥማቸዉን ፈተና አመልካች ነዉ።በፊልሙ ላይ እንደተጠቀሰዉ በየአመቱ ሃያ ሺሕ ያሕል ኢትዮጵያዉያን ወጣት ሴቶች ሥራ ፍለጋ ይሰደዳሉ። ይልማ የፊልሙን ዋና አዘጋጅ ሽቴፋን ፓነን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ሐይለ ሚካኤል
ነጋሽ መሐመድ
ተክሌ የኋላ