1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያዊ ተገን ጠያቂዎች በሱማሌላንድ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 25 2004

ሱማሌላንድ የሚገኙ 22 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ካለፈው ሳምንት ጀምሮ እንደታሰሩ፤ በዛሬው ዕለትም በመኪና ተጭነዉ መወሰዳቸውን እዚያ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/13b3T

ሱማሌላንድ ከሚገኙ 22 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች  ካለፈው ሳምንት ጀምሮ እንደታሰሩ፤ በዛሬውዕለትም  በመኪና ተጭነዉ መወሰዳቸውን እዚያ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን አስታወቁ። ስለጉዳዩ ዛሬ ስደተኞቹ ከታሰሩበት መወሰዳቸውን ከመስማታችን በፊት ያነጋገርናቸው የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ ኮሚሽን UNHCR ቃል አቀባይ በጉዳዩ ላይ ከመንግስት ጋር እየተነጋገሩ መሆኑን ለዶይቸ ቬለ አስታውቀዋል።

ልደት አበበ

ሂሩት መለሰ