1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያውያን አካል ጉዳተኞች በሶማሊላንድ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 9 2003

ለዓመታት በስደት ሶማሊላንድ ውስጥ እንደሚኖሩ የገለፁ ኢትዮጵያውያን አካል ጉዳተኛ ስደተኞች ችግራችንን የሚሰማ አጣን በማለት አማረሩ። ስደተኞቹ በተለይ ጉዳዩ የሚመለከተው የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ጽ/ቤት በሚገባ አላስተናገደንም፣ ማመልከቻችንም ለዓመታት ተመልካች አጥቶ ተድበስብሷል፤ ወደ ጽ/ቤቱ ስንሄድ ያባርሩናል

https://p.dw.com/p/ROP2
ጎረቤት ሐገር ሶማሊላንድ፤ ሐርጌሳምስል DW/Richard Lough

ሲሉም ለዶቼቬለ ገልፀዋል። የስደተኞች ጉዳይ ጽ/ቤት በበኩሉ ጉዳዩ እንግዳ እንደሆነበት አስታውቋል። ማንተጋፍቶት ስለሺ ብሶት አቅራቢዎቹ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችንና በሶማሊላንድ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ጽ/ቤትን አነጋግሮ የሚከተለውን አጠናቅሯል።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ