1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያውያን ያሰጋው የኮሌራ ወረርሽኝ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 12 2003

ምስራቅ አፍሪቃን በመታው ድርቅ የተነሳ ኢትዮጵያ ፣ ኬኒያ ጅቡቲ ሱማሊያና ዮጋንዳ የሚኖር ህዝብ አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተገልፅዋል።

https://p.dw.com/p/Rakj

ከድርቁ ጋር ተያይዘው የሚመጡ እንደ ኮሌራ ያሉ ተላላፊ በሽታዎች እንዳይከሰቱም እየተፈራ ነው። ሮይተርስ የዜና ወኪል ባለፈው አርብ ይፋ እንዳደረገው አምስት ሚሊዮን የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን በኮሌራ በሽታ ሊጠቁ እንደሚችሉ አስታውቋል። ታሪክ ያሳሬቪች- የአለም የጤና ድርጅት በምህፃሩ WHO ቃል አቀባይ ናቸው- ልደት አበበ አነጋግራቸዋለች።

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ